Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
My blogs
| Location | Addis Ababa, Addis Ababa, Ethiopia |
|---|---|
| Introduction | አክሱም ቲዪብ የታላቆቹን ኢትዮጵያዊን ስልጣኔ ፣ ዕውቀት ፣ ስነ ስርዐት እና ጥበብ መሰረት በማድረግ ስያሜውን ያገኘ የዩቲዩብ ቻናል ነው። ቻናሉ በረከት ያሉ ይዘት ያላቸውን ምስሎች ያካተተ ሲሆን በታሪክ ፣ በትምህርት ፣ በወቅታዊ እና በተለያዩ ለህይወት ጠቃሚ በሆኑ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ ይሰራል። ይህን በርካታ ይዘት ያለውን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ በመሆን እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን በቻናሉ የሚለቀቁ አዳዲስ ጠቃሚ መረጃዎች በየጊዜው ማግኘት ይችላሉ። አክሱም ቲዩብ |

