Blogger
Tuba Megazine
On Blogger since: December 2011
Profile views: 2,200

My blogs

About me

Introductionቱባ መጽሄት በሃገሬ ሚዲያ ኮሙኒኬሽን ኃ/የተ/የግ ማኅበር አማካኝነት የሃገራችንን ባህል፣ትውፊት እሴትና መስህብ ለማስተዋወቅ ታሪክን ከትውልድ ትውልድ ለማሸጋገር የተቋቋመች ያለ ክፍያ በነጻ የምትታደል ናት፡፡ ቱባ ማለት አንድም ተመዞ እና ተተርትሮ የማያልቅ ረጅም እንደማለት ነው፡፡ አንድም ቱባ ማለት የሁለት ፊደሎች ጥርቅም ሲሆን እያንዳንዱ ፊደል በየራሱ ምህጻረ ቃል ሆኖ ይወከላል፡፡ ይኽም ቱ….ቱሪዝም ባ…. ባህል ማለት ነው፡፡
Google apps
Main menu