Blogger
ማኅበረ በዓለ ወልድ ሰሜን አሜሪካ
On Blogger since: November 2011
Profile views: 1,682

My blogs

Blogs I follow

About me

Introductionበኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን አሜሪካ አህጉረ ስብከት ማኅበረ በዓለ ወልድ የቅዱስ ሲኖዶስ በ፲፱፺፩ ዓ.ም. ባወጣው የማኅበራት እና የሰንበት ት/ቤቶች አመሠራረት ህግ ተራ ቁጥር ፪ (ሀ) እና (መ) በመመርኮዝ የተመሠረተ መንፈሳዊ ማኅበር ነው። ማኅበሩ በተለያዩ የአሜሪካን ግዛቶች እንዲሁም በካናዳ የሚንቀሳቀስ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጥላ ስር ያለ እና የተለያዩ መንፈሳዊ ሥራዎችን ከቤተክርስቲያን ልጆች ጎን በመሆን ለመሥራት የተነሳ የክርስቲያን ወንድሞች፣ እህቶች፣ እናቶች እና አባቶች ስብስብ ነው።
Google apps
Main menu