አንድ አድርገን
My blogs
Blogs I follow
Introduction | አንዲት ፡ ቅድስት ፡ ቤተ ፡ ክርስቲያንን ፡ በሚመለከት ፡ ዕለት ፡ በዕለት ፡ የሚታየዉ፦ - የውስጥና ፡ የውጭ ፡ ችግር ፡ - አደጋና ፡ የወደ ፡ ፊት ፡ ስጋት ፡ ምን ፡ እንደኾነ ፡ ኹሉም ፡ የእናት ፡ ቤተ ፡ ክርስቲያን ፡ ልጆች ፡ እንዲያውቁት ፡ የበኩላቸውንም ፡ መፍትሔ ፡ እንዲፈልጉ ፡ ሐሳብ፡ እንዲሰጡ ፡ በክርስትናቸው ፡ የሚጠበቅባቸውን ፡ ሓላፊነት ፡ እንዲወጡ ፡ የክርስቶስን ፡ መስቀል ፡ ለመሸከም ፡ የማይሰቀቅ ፡ ክሣደ ፡ ኅሊና ፡ ኖሯቸው ፡ ለስብከተ ፡ ወንጌልና ፡ ሐዋርያዊ ፡ ተልእኮዋ ፡ መሳካት ፡ ለህልውናዋ ፡ መጠበቅና ፡ ለፍጹም ፡ አንድነቷ ፡ እንዲነሡ ፡ የምታተጋ ፡ ዐውደ ፡ ምጽሓፍ ፡ ወመስተሳትፍ ፡ ናት ። |
---|